Duration 4:24

Nhatty Man - አይበቃ - Karaoke ናቲ ማን - Aybeka - ማጀብያ ሙዚቃ እና ግጥም - New Ethiopian Music 2020

10 558 watched
0
111
Published 12 Aug 2020

#አይበቃ #nhattyman Subscribe for more ... https://www.instagram.com/nhatty_man/?hl=en https://www.facebook.com/realNhattyman/ https://www.nhattyman.com ሁሌ እንግዳ ፍቅር አይጠገብ ተወኝ አይሉት ማብቂያም የለው ገደብ እኔን ካንቺ ቀላቀለኝና ደስታ ጣሙን ቸረኝ እንደገና ያፈቀረ የማይወደው ስሜቱን ከልቡ ሰው ለአፍታ መለየቱን አብረን ስንሆን ጊዜ ይከንፍብኛል ስትሄጂ ማጣሽ ማጣሽ ይመስለኛል ተነፋፍቆ ለተገናኘ ሰው ለጨዋታ ቀን ሌቱም አይበቃው ናፍቆት ስንቁ ለነበር ትዝታው ተነፋፍቆ ለተገናኘ ሰው አይበቃ ቀን ሌቱም አይበቃ ጊዜውም ይነጉዳል ፍቅሬ ስሆን ካንቺ ጋራ አይበቃ (አይበቃ) ሰአቱም ይከንፋል ፍቅሬ ስሆን ካንቺ ጋራ (አይበቃ) ለልብ ወግ ሲገኝ የልብ ሰው ለምንድነው ሰአቱ የሚነጉደው ለልብ ወግ ሲገኝ የልብ ሰው ለምንድነው ሰአቱ የሚነጉደው ተነፋፍቆ ለተገናኘ ሰው ለጨዋታ ቀን ሌቱም አይበቃው ናፍቆት ስንቁ ለነበር ትዝታው ለጨዋታ ቀን ሌቱም አይበቃው

Category

Show more

Comments - 9